BMG-PHIGH-Dangla-edu.org

About Us

This Digital libraries is given to Bitwoded Mengesha Jemberie General Secondary High school by Mr. Abraham W Alemu

"Education is the most powerful weapon" Nelson Mandela

Mr. Abraham W Alemu

ቢትወደድ መንገሻ ጀምበሬ ት/ቤት

በ1935 ዓ.ም በ6 ክፍሎች፣ በ46 ተማሪዎች (39 ወንዶችና 7 ሴቶች)፣ እና በ2 መምህራን ወደበኛ ት/ቤት ሆኖ በተደራጀ መልኩ ተከፈተ

እስከ 1942 ዓ.ም የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤቶች ከ1-6ኛ ክፍል ነበር የሚያጠቃልለው፣ በኋላ ግን የትምህርት ካሪክለም ተከልሶ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤቶች ከ1-8ኛ ክፍል እንዲያጠቃልሉ ተደረገ።


እስከ 1998 ከ1-8ኛ ክፍል ሆኖ አገለገለ ከ1999 ዓ.ም ወደ አጠ/2ኛ ደረጃ ት/ቤት አድጐ ስራውን ጀመረ ት/ቤቱ በያዝነው ዓመት በ29 ብሎክ፣ በ30 መማሪያ ክፍሎ እና 38 ልዩ ልዩ አገልግሎት ሰጭ ክፍሎች፤ በ1 ር/መ/ር፣ በ2 ም/ር/መ/ር፣ በ175 መምህራን፣ በ20 አስተዳደር ሰራተኞች፣ በ3 የኩንትራት ሰራተኞች የተደራጀ ሲሆን በጠቅላላ 3284 ተማሪዎችን ይዞ ከነበረበት እየተሸሻለ እየሰራ ይገኛል፣ 


 ትምህርት ቤቱ ዲጅታል ላይብራሪ በመገንባት ላይ ሲሆን የውስጥ ለውስጥ የኮብል፣ የጠጠር እና የኮንክሪት መንገዶችን አሰርቶ  ግቢውን ምቹ የማድረግ ስራ እየሰራ በተያዘው ዓመት በውስጥ የግምገማ ኮሚቴ ደረጃ 4 የገባ ሲሆን በወረዳ፣ በዞን፣ በክልልና በፌደራል ግምገማ ከደረጃ 3 ወደ ደረጃ 4 ለመግባት ጠንክሮ እየሰራ ሲሆን የውስጥ ገቢያችንን ለማሟላትም የኦንላይን መደረክ ከፍቶ በመጀመር ከየትኛውም ሃገር ካሉ አጋሮቹ ጋር እየተወያየ በመስራት ላይ ይገኛል፡፡


በ2010 ዓ.ም የ75ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን አክብሯል የመግቢያና መውጫ በሮችን.የውስጥለውስጥ የኮንክሪትና የኮብል መንገዲችን ማሰራት ችሏል

Digital Liybrary Building

Community Participation
on Digital Library Building

With the support of you or your organization, we respectfully ask you on behalf of our foster children, Students and the community of the Bitwoded Menegesha Jemberie General Secondary School to build an Institution that produces competent, effective, balanced and patriotic citizens by creating better learning and teaching.